እንኳን ደኅና መጡ!! የደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በኦሪገን ስቴት በፖርትላንድ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ዓላማውም በፖርትላንድ ከተማና በአካባቢው ለሚገኙ ምዕመናን የክርስቶስን የመንግሥት ወንጌል መስበክና ቀጥተኛውን የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ ማሳወቅ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት ጠብቆ የአምልኮት፣ የምክር አገልግሎትና ሌሎች መንፈሳዊ የአገልግሎቶች ዓይነቶችን ለምዕመናንና ለወጣቶች ማበረከት ነው። እንዲሁም ሕጻናት ቋንቋና መጽሐፍ ቅዱስን መሠረት ያደረገ ክርስቲያናዊ ሥነ-ምግባር እንዲማሩ፣ በግዕዝና በአማርኛ እንዲዘምሩ ያደርጋል። ይጎብኙን


Image result for lalibela

WELCOME TO DEBRE TSION ST. MARY ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO CHURCH PORTLAND OREGON

   


 

 

 

 

 

 


Image result for ethiopian orthodox church

 

 

         

 

 

 

   

 

 

 

VISIT ETHIOPIA

ኢትዮጵያን ይወቁ

   

 

               

COMING SOON......

 

 

ORTHODOX IS THE TRUE WAY OF LIFE

“He can no longer have God for his Father, who has not the church for his mother.” (St. Cyprian of Carthage.)

 


 

Copyright 2009 © Debre Tsion St. Mary E.O.T. Church. All rights reserved.