www.ethiopianorthodox.org website አገልግሎት መስጠት የጀመረበት 20ኛ ዓመት

Celebrating the 20th Anniversary of the www.ethiopianorthodox.org website

www.ethiopianorthodox.org

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን።

EthiopianOrthodox.org ድኅረ ገጽ ከተጀመረ 20 ዓመት አስቆጥሯል። ድኅረ ገጹ እ.አ.አ በ2003 ተመዝግቦ በጃንዋሪ 1 ቀን 2004 አገልገሎቱን ጀምሯል። ይህ ድኅረ ገጽ በአማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ እና ጀርመንኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ነው። እንደምታውቁት ሁሉ ቤተ ከርስቲያናችን እጅግ ብዙ ትምህርትና ከትውልድ ወደ ትውልድ የተላለፉ ሀብት አላት። ይኽ ማለት ደሞ በአንድ ጊዜ ይህንን ትልቅ ቅርስ ሰርቶ ማቅረብ ከባድ ስለሆነ፤ ይህ ድኅረ ገጽ ከተጀመረ አንስቶ በየሳምንቱ ወይም ከዚያም ባነሰ እየተሠራ ይገኛል።

እስካሁን የተሠሩ:

·       ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያነ፡

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/mystery/misteratebetekirstian.html

 

·       የኢትዮጵያ ቤተ ክርስትያን ታሪክ

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/churchhistory/ethiopianhistory.html

 

·       ዋቢ   መጻሕፍት   https://www.ethiopianorthodox.org/reference.html

 

·       የዜማ መጻሕፍትና ታሪካቸው- በዚህ ውስጥ የዜማ መጻሕፍትና ታሪካቸው፣ በበዓላትና ለማስተማሪያ በድምፅና በቪዲዮ የተቀረጹ ቅዳሴና የማሕሌት ዜማዎች ተካተዋል። እንዲሁም በቅዳሴ ጊዜ ምዕመናን ቅዳሴውን ይከታተሉና ይሳተፉ ዘንድ በ3 ቋንቋ (በግእዝ፣ በአማርኛ፣ እንግሊዝኛ) በፓወር ፖይንት የተዘጋጁ የተለያዩ ቅዳሴዎች የገኙበታል።

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/yezemametsheft/tarik.html

 

·       አበይት በዓላትና የቀን መቁጠሪያ

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/abeyetbealat/bealat.html

 

·       የቆሎ ት/ቤት - የግብረ ድቁና እና የቅስና ትምህርት መማሪያ

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/yeqolotbet/yeqolotimheretebet.html

 

·       ለሰንበት ት/ቤት መገልገያ

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/yesenbet/sundayschool.html

 

·       በተለያዪ መምህራን የተሰበኩ ትምህርቶች

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/sibket/sibket.html


 

·       የሕጻናት ማስተማሪያ መጻሕፍትና በድምፅ የተቀረጹ ማስተማሪያዎች

https://www.ethiopianorthodox.org/amharic/kids%20teaching%20materials.html

 

·       በበዓላት ጊዜ የተቀረጹ የማሕሌተ ያሬድ ቪዲዮዎች ዩቲዩብ ላይ የተለቀቁ

o   Videos=

https://www.youtube.com/@ethiopianorthodoxtewahedo2596/videos

o   Audios=

https://www.ethiopianorthodox.org/churchmusic/maheleteyared.html

 

 

ለማስተማሪያ ይሆን ዘንድ በዜማ መምህራን የተቀረጹ የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች

 

1

 

- ዘዘመነ ዮሐንስ

 

ድጓ ዘቤተ ልሔም

- ዘዘመነ አስተምሕሮ

 

 

- ጾመ ድጓ ዘቅዱስ ያሬድ

 

 

- ዘዘመነ ፋሲካ

 

 

- ዘዘመነ ክረምት

 

2

 

ዝማሬ ዘዙር አምባ

 

- ዝማሬ (1 - 126)

 

 

- ዝማሬ ዘክረምት ዘይትበሀል በዕለተ ሰንበት ( 127)

 

 

- (128)

 

 

- ምሥጢር (129)

 

3

 

መዋሥእት

 

- መዋሥዕት እምዮሐንስ እስከ ዮሐንስ

 

 

- የመዋሥዕት መምሪያ ዳዊት

 

 

- የመዋሥእትና የዝማሬ መምሪያዎች

 

4

 

አቋቋም ዘክብረ በዓል ዘወንበር ዘጎንደር በዓታ

5

አቋቋም ዘወርኃ ጽጌ

 

6

አቋቋም ዘወርኃ በዓል ዘጎንደር በዓታ

7

አቋቋም መዝሙር ዘበዓታ

 


 

 

8

አቋቋም ዘመዝሙር ዘተክሌ

9

የመዝሙር ዓራራትና ዕዝል ሰላም አቋቋም

10

የተክሌ ዝማሜ በደብረ ሊባኖስ ገዳም መምህራን

 

የተክሌ ዝማሜ ከመስከረም - ጳጉሚን

 

መወድስ

 

ምቅናይ

 

ዝማሜ ዘዓርባዕት ዘተክሌ

 

፫ት - ሰላም ዘኪዳን - የውዳሴ ማርያም መርገፍ

 

ዘወርኃ በዓላት በተክሌ ዝማሜ

 

መዝሙር

 

11

 

ወረብ ዘተክሌ ዘደብረ ታቦር- በመምህር ኤፍሬም

12

ምዕራፍ

13

መሐትው ( አቋቋም )

14

የመዝሙር ዓራራትና ዕዝል ሰላም አቋቋም

15

ምሥጢረ ልቡና

16

አቋቋም ዘቅንዋት

17

ወረብ እምዮሐንስ እስከ ዮሐንስ =በመምህር ቀለሙ እንዳለው

18

ወረብ ዘመዋሥዕት ከዓመት እስከ ዓመት =በመምህር ቀለሙ እንዳለው

19

ወረብ በተለያዩ መምህራን

 

 

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ተሠርተው ያለቁ በቅርብ ጊዜ የሚቀርቡ ይሆናል።

·       ንዑስ ወርኃ በዓላት

·       ክብረ በዓል በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የተሠራ

·       ምስባክ ተሻሽሎ የተሠራ

·       ዝክረ ቃል ሙሉ መጽሓፉ ከነዜማው

·       በተክሌ ዜማ አቋቋም ዘክብረ በዓል መዝሙርና በዓል

·       የመዝሙር አቋቋም በአዲስ መልክ ተሻሽሎ የተሠራ


 

·       የተክሌ ዝማሜ እንደገና የተሠራ

 

ወደፊት ባለሙያ ሲገኝ ለማስቀረጽ እና እዚህ ድኅረ ገጽ ላይ ለማወጣት የታሰቡ

·       ሳንኳ

·       ፋኖ

·       የአጫብር ድጓ

·       ቆሜ

·       የሰለልኩላ ቅዳሴ

·       የሸዋ ወረብ

·       የተጉለቴ አቋቋም ዓይነ ማርያም ካልጠፋ?

·       ሥርዓተ አርያም

 

በተጨማሪ ወደፊት የሚሠሩ፡

·       Photo Gallery - የቆዩ ፎቶዎችን መጨመር

·       የተለያዩ የአማርኛ ትምህርቶችን፤ ጽfhፎችን ወደ ተለያዩ ቋንቋዎች ተርጉሞ ማቅረብ

·       በተጨማሪም የዋቢ መጻሕፍት ድኅረ ገጽ ላይ ብዙ መጻሕፍትን ጨምረን በየርዕሱ ከፋፍለን እናዘጋጃለን ከላይ የተዘረዘሩትንና ሌሎችንም ዕቅዶች በሚቀጥሉት ዓመታት ከ2028 በፊት ለማጠናቀቅ እንሞክራለን።

 

ልባዊ ምስጋና

በዚህ ድኅረ ገጽ ላይ ለማስተማሪያ የቀረቡትን የቅዱስ ያሬድ ዜማዎች ለማስቀረጽ የዜማ መምህራንን በማፈላለግ፣ ሌሎቸን በማስተባበር፣ በገንዘብ ጊዜያቸውን መስዋዕት አድርገው የዜማውን ቅጂ በማስተካከልና ለማጥናት እንዲመች ከፋፍለው ያዘጋጁልንን በምድረ እሥራኤል ነዋሪ የሆኑትን ሊቀ ማዕምራን ቃለ አብ አዱኛ እና ሊቀ ትጉሃን አፈወርቅ መንግሥቴን ከልብ ለማመስገን እወዳለው። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜን እንዲሰጥልን፤ ቀሪዉን ሥራ ጨርሰው ብዙዎች ይጠቀሙበት ዘንድ ብርታቱን እንዲሰጣቸው እንጸልያለን።

መልካም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!! ዌብ ማስትር

በዕደ ማርያም እጅጉ ረታ