CHURCH HISTORY
|
|
CHRISTIAN
ETHICS
|
|
DOCTRINAL THEOLOGY |
|
|
FR ZEMENE ARTICLES |
የቀሲስ ዘመነ መጣጥፎች |
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
|
Doctrinal Theology |
የኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተ.ቤ.ክ.የእምነት መርሆዎች |
|
Contextual Analyses
Doctrinal Theology is a religious compendium
highly beneficial to Ethiopian Orthodox Christians and appears
to be unique in kind in many different ways. One aspect of
them is that it is relatively wider and complete and covers
almost all doctrinal teachings of the Ethiopian Orthodox
Tewahedo Church. Secondly, it is comparative in nature and
provides definitive answers to many controversial questions.
The book has eleven chapters varied in width
according to the context of teachings it deals with:
1) OUR
EXPERIENCE OF GOD:
The first chapter systematically defends the
existence of God against atheists with reasonable philosophical
and theological arguments.
2)
COSMOLOGY: GOD AND HIS CREATION:
The six days' visible and invisibl e creations of God which
include the seven heavens, the earth, celestial angels and the
nature and unique formation of humankind are incorporated in
detail in the second chapter. The study of celestial beings
appears to be wider and exceptional
in approach.
Continue.
|
የጽሐፉ
ይዘት በአጭሩ ሲተነተን
ይህ የሥነ-መለኮት መጽሐፍ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶስክ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
ምዕመናን በእጅጉ ይጠቅማል ተብሎ የተዘጋጀ ሲሆን፣ ከሌሎች መጻሕፍት ልዩ የሚያደርጉት በርከት ያሉ
ባሕርያት አሉት። ከእነዚህም ልዩ ባሕርያት አንዱ መጽሐፉ በይዘቱ ሰፊና ከሞላ ጎደል ሁሉንም የቤተ
ክርስቲያናችንን አስተምሕሮዎች በአንድ ላይ ያጠቃለለ መሆኑ ነው። ሁለተኛው ደግሞ በአቀራረቡ አነጻጻሪና
በተለይም ደግሞ በቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ መልስ ያልተገኘላቸውን አጨቃጫቂ ትምህርቶችን በሰፊው
እያብራራ ከኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አንጻር ትክክለኛውን መልስ የሚሰጥ መሆኑ ነው።
መጽሐፉ በአሥራ አንድ ምዕራፎች ተከፋፍሏል። የእያንዳንዱ ምዕራፍ ርዝመት
በውስጡ እንደ ተካተተው የትምህርት ይዘት ይለያያል።
1)
የመጀመሪያው ምዕራፍ በዘመናችን የእግዚአብሔርን ሕልውና ለሚክዱ ሰዎች
ምክንያታዊ በሆነ መንገድ እያብራራ በሥነ-መለኮታዊ ፍልስፍና ላይ የተመሠረተ አጥጋቢ መልስ ይሰጣል።
2)
ሁለተኛው ምዕራፍ ሥነ-ፍጥረትን በአጭሩ ይዳስሳል። በዚህም ውስጥ ሰባቱ
ሰማያት፣ ሰማይና ምድር (አራቱ ባሕርያት)፣ ረቂቃን ፍጥረታት ቅዱሳን መላእክት እንዲሁም የሰው ልጅ
ልዩ አፈጣጠርና ሰብአዊ ባሕርይው በዘርዝር ተካተዋል። ከእነዚህ መካከል የረቂቃን መላእክት ተፈጥሮ፣
አገልግሎታቸውና አሰላለፋቸው የኦርቶዶክስን አስተምሕሮ በጠበቀ መልኩ በልዩ ሁኔታ የተዘጋጀ በመሆኑ
አብዛኛውን የምዕራፍ
ክፍል ይሸፍናል።
መልስ ይሰጣል።
|
|
|