"እግዚአብሔር አምላክህ እንዳዘዘህ አባትህንና እናትህን አክብር፤
እግዚአብሔር አምላክህ በሚሰጥህ ምድር ላይ ዕድሜህ እንዲረዝም፥
መልካምም እንዲሆንልህ" (ዘዳ 5:16)።
"Give
honour to your father and your mother, as
you have been ordered by the Lord your God;
so that your life may be long and all may be
well for you in the land which the Lord your
God is giving you" (Deu 5:16).
|